Nov 09, 2026 . የአዳማ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትየአዳማ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በመጪው ሕዳር ወር ለሚያካሄደው የምክር ቤቱ 23ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተወካዮችን የመምረጥ ሂደት በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።በምርጫውም በምክር ቤቱ ከሚገኙ 19 ወረዳዎች የተውጣጡ 250 አባላት ተሳትፈዋል።(አዳማ ቻምበር) Previous Post አለም አቀፍ የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ እሁድ፣ ህዳር 6 (November 15) በቡና መገኛዋ በጅማ ከተማ በድምቀት ይካሄዳል። Next Post የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት