Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Mar 01, 2026 .

ምክትል ዋና ፀሐፊ ወ/ሮ ሄለን ረታ ከታዋቂው የሩሲያ የበይነ መረብ የንግድ ኩባንያ ዋይልደቤሪ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ፀሐፊ ወ/ሮ ሄለን ረታ ከታዋቂው የሩሲያ የበይነ መረብ የንግድ ኩባንያ ዋይልደቤሪ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡

አለም ግብይቶችን በዲጂታል ማድረግ አማራጭ በማድረግ ተደራሽነቶችነ በሁሉም አካባቢዎች ማስፋትን አማራጭ ባደረገችበት ወቅት አገራችንም ከዚህ ነባራዊ ሁኔታ ውጭ መሆን ስለማትችል ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎችም በዲጂታል የግብይት ስርዓት ውስጥ መግባት አንዳለባቸውና እንደ ዋይልድቤሪ ካሉት በዘርፉ የካበተ ልምድ ካላቸው የንግድ ድርጅቶች ጋር መስራት እንደለባቸው በውይይቱ ተነስቷል፡፡

የሩሲያው ዋይልድቤሪ ከመጪው ሚያዝያ ወር ጀምሮ በኢትዮጵየ ውጥ ስራውን እንደምጀምርና ለስራወ ሰስኬትም ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር መስራት አንደሚፈልጉም አስረድተዋል፡፡

ከ20 ሺህ በላይ በሚሆኑት ከተሞች ከ94ሺህ በላይ መዳረሻዎች (Pick Poins)  ያሉት የበይነ መረብ ወይም ዲጂታል የግብይት  የንግድ ኩባኝያወ  የተመሰረተው እ.ኤ.አ. በ2004 ሲሆን ከሩሲያ ውጭ በአርሜኒያ፣ በአዘርባጃን፣ በቤላሩስ፣ በጆርጂያ፣ በካዛኪስታን፣ በኪርጊስታን፣ በተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች፣ በኡዝቤኪስታን እና በታጂኪስታንም ውስጥ በሰፊው በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia