Read more

Oct 30, 2025 .

ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች (አክሲዮኖች) በሙሉ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን መመዝገብ እንዳለባቸው በካፒታል ገበያ አዋጅ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ለህዝብ የማቅረብ እና ግብይት መመሪያ ተደንግጓል።

▶️  ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች (አክሲዮኖች) በሙሉ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን መመዝገብ እንዳለባቸው በካፒታል ገበያ አዋጅ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ለህዝብ የማቅረብ እና ግብይት መመሪያ ተደንግጓል።

የምዝገባ ህጉ ተፈጻሚነት የሚኖረው፤

1ኛ. ከዚህ ቀደም አክሲዮኖቻቸሁን ለህዝብ የሸጣችሁ፣

2ኛ. መመሪያው ከመውጣቱ በፊት የአክሲዮን ሽያጭ ጀምራችሁ ሽያጩ አሁንም በሂደት ላይ የሆነ ወይም፣

3ኛ. አዲስ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች የሚያወጡ የአክሲዮን ማህበራት ላይ ተፈጻሚነት ያለው በመሆኑ በሚቀጥሉት ሰላሳ ቀናት መመዝገብ እንዳለባችሁ በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን ሲል የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን    ከአራት ቀናት በፊት ገልጿል።

▶️ የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ለህዝብ የማቅረብ እና  የግብይት መመሪያ  ቁጥር 1030/2017 ምን ይላሉ ? ስለጉዳዩ የበለጠ መረዳት ለሚሹ ሁለቱንም አያይዘናል።

Read PDF Documents!

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Cart (0 items)

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia