Oct 29, 2025 .
ያለ ሃኪም ትህዛዝ የሚሸጡና ታክስ እንዲሰበሰብባቸው የተደረጉ መድሃኒቶች ዝርዝር የትኞቹ ናቸው?

በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ እና አዋጁን ለማስፈፀም በወጣው ደንብ ቁጥር 570/ 2017 አንቀፅ 58 መሠረት በቀድሞ አዋጅ ከታክሱ ነፃ የነበሩና አሁን ታክስ እንዲሰበሰብባቸው ከተደረጉት ውስጥ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ መድሀኒቶች ይጠቀሳሉ።
ለመሆኑ ያለ ሃኪም ትህዛዝ የሚሸጡና ታክስ እንዲሰበሰብባቸው የተደረጉ መድሃኒቶች ዝርዝር የትኞቹ ናቸው?
ይህን በተመለከተ የገቢዎች ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለሥልጣንን መሠረት በማድረግ ይፋ ያደረገውን የመድሃኒቶች ዝርዝር እናጋራችሁ። ዝርዝሩ ተያይዟል- Read the full PDF document
ያለ_ሐኪም_ትዕዛዝ_የሚሸጡ_ቫት_የሚሰበሰብባቸው_መድሀኒቶች

