Oct 23, 2025 .
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ30 ሺህ 100 ሄክታር በላይ መሬት በበርበሬ ምርት የተሸፈነ ሲሆን ከ401 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ30 ሺህ 100 ሄክታር በላይ መሬት በበርበሬ ምርት የተሸፈነ ሲሆን ከ401 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል፡፡
በርበሬ፣ ዝንጅብል፣ ሮዝመሪ፣ ሚጥሚጣ፣ ኮሰረት እና እርድ በክልሉ በብዛት የሚመረቱ ቅመማ ቅመሞች ናቸው፡፡
በ2017/18 ምርት ዘመን በመኸር እርሻ በተለይም የበርበሬ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት መሰራቱን ተገልጿል ፡፡
(የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት)

