Oct 23, 2025 .
የአፍሪካ ሳምንት የንግድ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ማስተዋወቂያ ኤግዚቢሽን እና ፓናል ውይይት- በባህሬን

የአፍሪካ ሳምንት የንግድ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ማስተዋወቂያ ኤግዚቢሽን እና ፓናል ውይይት- በባህሬን
በባህሬን እ.ኤ.ኣ. ከዲሴምበር 10-13 ቀን 2025 የአፍሪካ ሳምንት የንግድ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ማስተዋወቂያ ኤግዚቢሽን እና ፓናል ውይይት ይካሄዳል፡፡ የሀገራችን የንግዱ ማህበረሰብ
በዚህም መሰረት በሀገር ውስጥ በተለያዩ ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራችሁ ባለሀብቶች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንልጻለን፡፡

