Nov 02, 2025 .
በዘረ መል ምህንድስና የተገኙ የለውጥ ህያው ዝርያዎች(Genetically Modified Organisms(GMOs) ዝውውርና ቁጥጥርን አስመልክቶ

በዘረ መል ምህንድስና የተገኙ የለውጥ ህያው ዝርያዎች(Genetically Modified Organisms(GMOs) ዝውውርና ቁጥጥርን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጥቅምት 7 ቀን 2018 የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣንን ጠቅሶ ሰርኩላር አስተላልፏል።
ልውጥ ሕያውን በኢትዮጵያ ግዛት በኩል በትራንዚት ለማሳለፍ የሚፈልግ ሰው ይህንኑ በቅድሚያ ማሳወቅ አለበት፡፡
ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ፍቃድ የተሰጣቸው ዝርያዎች ዝርዝር በጉምሩክ ሲስተም ውስጥ እንዲካተቱና ከተጠቀሱት ዝርያዎች ውጭ የተገኙ ማንኛውም የልውጥ ህያዋን ዝርያዎች ዝውውር ህገ-ወጥ መሆኑ ታውቆ ማንኛውም የልውጥ ሕያው ዝውውር ሲከናወን ማሳወቅም ያስፈልጋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ከኮሚሽኑ ያገኘነውን መረጃ እናጋራችሁ።

