Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 10, 2025 .

በፌዴራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 የታክስ ማስታወቂያ ወይም የታክስ መክፈያ ቀን ቅዳሜ ፣ እሁድ …  ከዋለ ምን ይደረጋል?

የታክስ ማስታወቂያ ወይም የታክስ መክፈያ ቀን ቅዳሜ ፣ እሁድ …  ከዋለ ምን ይደረጋል?

በፌዴራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 83 ከንዑስ አንቀጽ 1-3 መሰረት የታክስ ማስታወቂያ ወይም የታክስ መክፈያ ቀን ቅዳሜ ፣ እሁድ ወይም በኢትዮጵያ የህዝብ በዓል ቀን ላይ ከዋለ ማስታወቂያ የሚቀርብበት ፣ ክፍያው የሚፈጸምበት ወይም በታክስ ሕግ መሰረት ሌላ ማንኛውም እርምጃ የሚወሰድበት ቀን የሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

በፌዴራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አያይዘናል።

Read the PDF file!

አዋጅ-ቁጥር-983-2008-አማርኛ

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia