Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 10, 2025 .

የገቢ ግብር( ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ተጨማሪ ማብራሪያ

▶️ የገቢ ግብር( ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ፀድቆ በስራ ላይ የዋለ ቢሆንም የአዋጁ ማስፈፀሚያ ደንብ ለሚኒስትሮች ም/ ቤት ቀርቦ ያልፀደቀ በመሆኑ፤

▶️ ከዚህ ጋር በተያያዘም፤ በአዋጁ አንዳንድ አንቀፆች ላይ ግልፅነት አስፈላጊ በመሆኑ የገቢዎች ሚኒስቴር ከንግዱ ማኅበረሰብ ለቅሞ ባቀረባቸው ጉዳዮች ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር በክቡር ሚንስትሩ  አህመድ ሺዴ ፊርማ ባሳለፍነው ሐሙስ በ27/02/2018  ባለ ስምንት ገፅ ተጨማሪ ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን ይህንኑ ማብራራያ አያይዘናል።

Read the PDF file!

Explanation

 

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia