Dec 10, 2025 .
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከታህሳስ 6 ቀን 2018 ጀምሮ የኮንትራት ምዝገባ እና የምርት ወጪ ደብዳቤ አገልግሎት የሚሰጠው በኦን ላይን ብቻ መሆኑንና ለዚህም ስልጠና መዘጋጀቱን ገልጿል።

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከታህሳስ 6 ቀን 2018 ጀምሮ የኮንትራት ምዝገባ እና የምርት ወጪ ደብዳቤ አገልግሎት የሚሰጠው በኦን ላይን ብቻ መሆኑንና ለዚህም ስልጠና መዘጋጀቱን ገልጿል። (ሙሉውን መረጃ ከደብዳቤው ታገኙታላችሁ)

