Dec 10, 2025 .
የአዲስ አበባ ከተማ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ:- ቤንዚን፣ኬሮሲን እና ነጭ ናፍጣ በ129.12 ብር እንዲሸጡ ተወስኗል።

የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ የአውሮፕላን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ አና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ የሚቀጥል ሲሆን፣
የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከላይ በተቀመጠው ሠንጠረዥ መሠረት ተግባራዊ እንዲሆን የተወሰነ ሲሆን
የአዲስ አበባ ከተማ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ:- ቤንዚን፣ኬሮሲን እና ነጭ ናፍጣ በ129.12 ብር እንዲሸጡ ተወስኗል።

