Oct 27, 2025 .
አምራችና ገጣጣሚ ኢንዱስትሪዎች ይበልጥ ተወዳዳሪ ሆነው ገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ ማድረግ እንዲቻል ተገቢው የታሪፍ ከለላ እንዲኖራቸው እንደሚደረግ ይታወቃል፡፡

አምራችና ገጣጣሚ ኢንዱስትሪዎች ይበልጥ ተወዳዳሪ ሆነው ገቢ ምርቶች በአገር ውስጥ ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ ማድረግ እንዲቻል ፤ በየጊዜው በመፈተሸ ለአምራች ኢንደስትሪዎች ተገቢው የታሪፍ ከለላ እንዲኖራቸው እንደሚደረግ ይታወቀል፡፡
በዚህም መሰረት በጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ (ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 153/2000 መሰረት የገንዘብ ሚኒስቴር ባለፈው ዓመት ማብቂያ ወር ላይ ማሻሻያዎችን ያደረገ ሲሆን ለዛሬም የተደረገውውን ማሻሻያ ዝርዝር ለማገናዘቢያነት ለመጠቀም ለሚሹ አያይዘነዋል፡፡
read the PDF file below!
custome tarif amedment2-1-2018 (1)

