Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 26, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር  የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ምክር ቤት አባል ሆነው ተሰየሙ ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር  የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ምክር ቤት አባል ሆነው ተሰየሙ ።

በዚህ በክቡር የኢፌድሪ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ተፈርሞ በወጣው ደብዳቤ የተቋቋመው እና በክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ሰብሳቢነት የሚመራው ምክር ቤት፤ በአዋጅ ቁጥር 1386/2017 መሠረት ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በተጨማሪ ከተለያዩ የሚኒስቴር መ/ቤቶች እና ተቋማት የተወጣጡ 42 አባላትን ያቀፈ ነው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia