Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 26, 2025 .

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  ማቋቋሚያ አዋጅ  ቁጥር 1359/2017

▶️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1359/2017 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባደረገው ምርመራ  ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳብ ውጪ የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ በመጠቀም ግብይት እንደሚፈጽሙ ማረጋገጡን ገልጿል፡፡

▶️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  ማቋቋሚያ አዋጅ 1359/2017 ለኢትዮጵያ ፈጣን የኢኮኖሚ ልማት ፤ የዋጋ መረጋጋት እና ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት ኣስፈላጊ በመሆኑ፤

▶️ በፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ በየጊዜው ከሚኖሩ ለውጦች ጋር በሚጣጣም መልኩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ሥልጣን እና ተግባራት እንደገና በመወሰን የቁጥጥር አቅሙን ማጎልበት አስፈላጊ በመሆኑ፤

▶️ ተጠያቂነት፣ ግልጸኝነት እና አስተዳደር ከዓለም አቀፍ ምርጥ ተሞክሮዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ ማጠናከር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
አዋጁ መውጣቱን ይገልጻል …..

▶️ ለመሆኑ በአዋጁ መሠረት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጡት ስልጣን እና ተግባራት ምንድን ናቸዉ ፤ ሌሎች ጉዳዮችስ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  ማቋቋሚያ አዋጅ  ቁጥር 1359/2017 አያይዘናል

Read the full  PDF document:

የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ባንክ_በአዋጅ_ቁጥር_1359

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia