Oct 26, 2025 .
ገቢዎች ሚኒስቴር ጥቅምት 4 ቀን 2018 የገንዘብ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ባሰራጨው ሰርኩላር የስንዴ ምርት አቀነባባሪ አምራቾች ለስንዴ ግዢ የሚፈጸም ክፍያን በሚመለከት የተሠጠ ውሳኔን አሳውቋል።



የስንዴ ምርታችን
የገቢዎች ሚኒስቴር ጥቅምት 4 ቀን 2018 የገንዘብ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ባሰራጨው ሰርኩላር የስንዴ ምርት አቀነባባሪ አምራቾች ለስንዴ ግዢ የሚፈጸም ክፍያን በሚመለከት የተሠጠ ውሳኔን አሳውቋል።
በብሔራዊ ኢንዱስትሪ ካውንስል በተከናወነ ጥናት እና ሀሳብ መነሻነት የተሠጠው የመጨረሻ ውሳኔ ምን ይዟል?
የገቢዎች እና የገንዘብ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ውሳኔዎችን ከላይ አያይዘናል።

