Sep 03, 2025 . እንኳን ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሰዎ:- ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር እንኳን ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሰዎ!በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! መልካም የመውሊድ በዓል!ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት Previous Post ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል። Next Post 4ኛው የመላው አፍሪካ የንግድ ትርኢት (IATF) በዛሬው እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 4 ቀን 2025 በአልጄሪያ አልጀርስ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከፍቷል፤