Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።

Read more

May 11, 2026 .

ኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታል ዜጎች ወደ ዉጭ አገር የሚያደርጉትን የህክምና ፍለጋ እንግልት የሚቀንስ ነው:- ሰብስብ አባፊራ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት  ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር በግል ባለሀብት ተገንብቶ  ዛሬ በአዲስ አበባ ለገልግሎት የበቃው  ኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታል ከተማዎን የጤና ቱሪዝም  ማዕከል ከማድረግ  ባሻገር ዜጎች ወደ ዉጭ አገር የሚያደርጉትን የህክምና ፍለጋ እንግልት የሚቀንስ አገራችን  ለጀመረችው ጉዞም ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር  መሆኑን ገለፁ።

በአሚር በድሩ የተገነባው ኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታል ዛሬ በክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተመርቆ ሥራ የጀመረ ሲሆን፤  ለሀገራችን ጥራት ያለው ሕክምና ለማቅረብ አማራጭ ይዞ የመጣ ማዕከል ነው።

Guyyaa har’aa Hospitaalli Waliigalaa Oasis Obboleessa keenya Amiir Bedruutiin ijaarame Kabajamtuu Adde Adaanech Abeebeetiin eebbifameera.

Hospitaalli Waliigalaa Oasis giddugala tajaajila fayyaa qulqullina qabu biyya keenyaaf kennuuf filannoo biraa fidee dhufedha.

Dhaabbatichi magaala finfinee wiirtuu turizimii fayyaa taasisuu qofa osoo hin taane, biyyi keenya imala rakkina lammiilee yaala fayyaa biyya alaa barbaadan hir’isu akka jalqabdu dandeettii dabalataa ni uuma.

Obboleessa keenya Amiir galatoomi! Rabbiin isin haa gargaaru biyyi keessanis isinitti gammadeeti kana caalaas isiniraa eegdi.

❇️❇️❇️❇️❇️

Addis Ababa has inaugurated a new private healthcare facility, Oasis General Hospital, in a move expected to strengthen Ethiopia’s growing medical tourism sector and reduce the need for citizens to seek treatment abroad.

The President of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, Sebsib Abafira Abajobir, said the new hospital would contribute to improving access to quality healthcare services and help position Ethiopia as an emerging hub for health tourism in the region.

The hospital was built by private investor Amir Bedru and was officially inaugurated today by Addis Ababa Mayor Adanech Abiebie. It has now begun full operations, offering a range of medical services in the capital.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia