Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 07, 2025 .

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን በቡታጅራ ከተማ አካሄደ።

   

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን በቡታጅራ ከተማ አካሄደ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት በቡታጅራ ከተማ አካሄዷል።

የቦርድ ስብሰባው የክልሉ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ሳኒ ሀሰን እና ም/ፕሬዝዳንት አቶ ወንደሰን አርጋው እንዲሁም የቦርድ አባላቱ በተገኙበት ተካሃዷል።

የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቱ ስብሰባ የ2017 ዓ/ም አመታዊ የስራ ሪፖርት እና የ2018 ዕቅድ በማዳመጥ በመገምገም እና በማፅደቅ እንዲሁም  በተለያዩ የምክር ቤቱ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ተጠናቋል። (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት)

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia