Oct 16, 2025 .
የተርን ኦቨርታክስ ከፋዮችን በተመለከተ በታክስ አስተዳደሩ ለሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት አፈጻጸም እንዲያግዝ የሽግግር የአሰራር ስርዓት

የገቢዎች ሚኒስቴር የተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ ቁጥር 308/95 ከሐምሌ 2017 ጀምሮ የተሰረዘ በመሆኑ የነባር የተርን ኦቨርታክስ ከፋዮችን በተመለከተ በታክስ አስተዳደሩ ለሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት አፈጻጸም እንዲያግዝ የሽግግር የአሰራር ስርዓት ያዘጋጀ ሲሆን ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው PDF ፋይል ማንበብ ይችላሉ፡፡

