Nov 13, 2025 .
የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 341/95

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶች እየተጠናከሩና በለውጥ ጎዳና እየተጓዙ ነው።
የአስተሳሰብ ፤ የአተያይ፣የአደረጃጀት፣ የ አሰራር እና የመማማር መሠረታዊ የለውጥና ተቸንክሮ ያለመቅረት እሳቤም ከዳር ወደመሃል አምጥቷቸዋል።
ይህም በየትኛውም መስክ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን፤ የግሉ ዘርፍ በሚገባው ልክና ቁመና ተጠቃሚነቱ ብቻ ሳይሆን ሁለንተናዊ ተሳትፎው በሚዛናዊነት ለሁሉም ፤ እንዲሆን በርትተን መስራት ይጠበቅብናል።
ለዚህም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የሚጠበቅበትን አገራዊ ተልዕኮ ለመወጣት ሁሌም በአንደኛ ደረጃ ተጠንቀቅ ላይ ይገኛል።
ለዛሬ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 341/95 እናጋራችሁ።
(ተያይዟል) Read the Full pdf file :

