Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 13, 2025 .

የአፍሪካ- ባንግላዴሽ  ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ዲ ሊዮፓል ሆቴል ተካሄደ።

 

የአፍሪካ- ባንግላዴሽ  ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ዲ ሊዮፓል ሆቴል ተካሄደ።

በዚህ ፎረም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእስያ፣ መካከለኛው ምሥራቅ እና ፓሥፊክ ሀገራት ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሣደር ደዋኖ ከድር፣  በኢትዮጵያ የባንግላዴሽ አምባሣደር ኤር ቫይስ ማርሻል ሲትዋት ናየም፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ይድነቃቸው ወርቁ፣ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ጸሐፊ አቶ ጸደቀ ድጋፌን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥትና የግል ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት ኩባንያዎች ተገኝተዋል።

በዝግጅቱም በኢትዮጵያ ሥላለው የኢንቨሥትመንት እድል እና ቢዝነስ ለመሥራት ያለውን ምቹ ሁኔታ የተብራራ ሲሆን ዝግጅቱ የሁለቱን ሀገራት ንግድና ኢንቨሥትመንት ከማሥፋት ባሻገር ባንግላዴሽን ከአፍሪካ ጋር ለማሥተሣሠር እድል የሚፈጥር መሆኑ ተጠቁሟል።

የሁለቱ ሀገራት የንግድና ኢንቨሥትመንት ግንኙነት እየተጠናከረ መምጣቱ ሲገለጽ በአሁኑ ወቅት ከስድስት በላይ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በሥራ ላይ መሆናቸውም ተገልጿል

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia