Feb 26, 2025 .
የአማራ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ታሪካዊ ስጦታ
የአማራ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፤ የዳሬክተሮች ቦርድ በተከበሩ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የቦርድ አባል በሆኑት በአቶ እስማኤል የተላከልኝን ታሪካዊ የተባለ ስጦታን ተቀብያለው ምክንያቱም የኦሮሚያ ምክር ቤትን እና አገራዊ ምክር ቤቱን በማስተባበር ለክልሉ ምክር ቤት ላደረከው አስተዋፅኦ የተበረከተ ይላል::
እኔም የተደረገልኚን ሺልማት በሁለቱ ምክር ቤቶች እና በራሴ ስም የላቀ ምስጋናየን አቃርባለው::

