Feb 26, 2025 .
የኢትዮጵያ እና ማሌዥያ ብሔራዊ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከማሌዥያ ብሔራዊ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር አይናለም አባይነህ ናቸዉ።
ስምምነቱ በሁለቱ ምክር ቤቶች መካከል ንግድና ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት ረገድ በጋራ መስራት የሚያስችላቸው ነው።

