Nov 16, 2025 .
የአዲስ አበባ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የአረንጓዴ ቦታዎች አያያዝ፤ ክትትልና ቁጥጥርን በተመለከተ አስቸኳይ ማስታወቂያ

ፅዱና ለነዋሪዎቿ ምቹ የመኖሪያ አካባቢ በመፍጠር ረገድ የአዲስ አበባ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የአረንጓዴ ቦታዎች አያያዝ፤ ክትትልና ቁጥጥርን በተመለከተ ሰሞኑን የንግዱ ማኅበረሰብ ተሳትፎ እንዲያደርግ አስቸኳይ ማስታወቂያ ይፋ ያደረገ ሲሆን ከላይ አያይዘነዋል።

