Nov 16, 2025 .
ፍራፍሬዎች፣ አትክልትቶች ማለትም ቲማቲም፣ ጎመን ፣ ካሮት፣ ሰላጣ ፣ ቃሪያ እና መሰል ምርቶች በአገር ውስጥ ሲመረቱም ሆነ ከውጪ ሲገቡ

ፍራፍሬዎች፣ አትክልትቶች ማለትም ቲማቲም፣ ጎመን ፣ ካሮት፣ ሰላጣ ፣ ቃሪያ እና መሰል ምርቶች በአገር ውስጥ ሲመረቱም ሆነ ከውጪ ሲገቡ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT ) ይከፈልባቸዋል:
የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ጉዳዩን አስመልክቶ አቅርቦት ለነበረው ጥያቄ ከገንዘብ ሚኒስቴር የተሰጠን ምላሽ አያይዘናል።
Read the full PDF file

