Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 19, 2025 .

“የኢትዮጵያና ማሌዥያ ቢዝነስ ፎረም የሀገራቱን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ጉልህ ሚና አለው” – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

“የኢትዮጵያና ማሌዥያ ቢዝነስ ፎረም የሀገራቱን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ጉልህ ሚና አለው”- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

የኢትዮጵያና ማሌዥያ ቢዝነስ ፎረም የሀገራቱን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ጉልህ ሚና አለው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።

የኢትዮጵያ እና የማሌዥያ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀመረ።

በወቅቱ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ እና ማሌዥያ የንግድና እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ዛሬ የተጀመረ ሳይሆን በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ ነው።

ዛሬ የተጀመረው የቢዝነስ ፎረምም የኢትዮጵያ እና ማሌዥያን የንግድና እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት በማሳደግ የሀገራቱን ወዳጅነት ትርጉም ከፍ ያደርገዋል ብለዋል።

ኢትዮጵያ በንግድ፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎች ዘርፎች በርካታ ስራዎችን እየሰራች መሆኑን ገልጸዋል።

በፎረሙ ትናንት ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ኢትዮጵያ የገቡትን የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂምን ጨምሮ የሁለቱ ሀገራት ተወካዮች እና የዘርፉ ምሁራን ተገኝተዋል።
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia