Sep 30, 2026 . የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የጽናትና የጀግንነት ተምሳሌት ነው:- ሰብስብ አባፊራ አባጆቢርየኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገር እና ሕዝብን ከማንኛውም ውጫዊና ውስጣዊ የደኅንነት ሥጋት በመጠበቅ ረገድ የማይናወጥ የጽናትና የጀግንነት ተምሳሌት ነው።ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት Previous Post ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ያዘጋጀው የማዕድን ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሄደ። Next Post የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የስራ አመራር ቦርድ አባላትና የስራ ኃላፊዎች ኮምቦልቻ ከተማ የኢንዱስትሪ ፖርኮችን ጎበኙ።