Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 25, 2025 .

የኢትዮጵያ አዘርባጃን ቢዝነስ ፎረም የቢዝነስ ለቢዝነስ (B2B) ውይይት ተካሄደ።

የኢትዮጵያ አዘርባጃን ቢዝነስ ፎረም የቢዝነስ ለቢዝነስ (B2B) ውይይት ተካሄደ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቢዝነስ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀነራል አምባሣደር ዮሐንስ ፈንታ፣ በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሣደር ሩስላን ናሲቦቭ፣ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዓይናለም አባይነህ በተገኙበት ፎረም የሁለቱ ሀገራት የቢዝነስ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል።


በውይይቱም የኢትዮጵያ ሴት ኤክሥፖርተርስ አሶሴሽንና አዲስ ቻምበር ከአዘርባጃን አፍሪካ ኮኦፐሬሽን ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራርመዋል።

በኢሊሌ ሆቴል በተካሄደው ውይይት ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ለእይታ ያቀረቡ ሲሆን የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት ተካሂዷል። በውይይታቸውም በተለያዩ የቢዝነስ መስኮች ተባብሮ ለመሥራት የተሻለ ልምድ መለዋወጣቸውን ተሣታፊዎች ገልጸዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia