Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

May 10, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ምስጋና

 

በጣሊያን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክብርት ደሚቱ ሀንቢሳ ሮም በሚገኘው የመኖርያ  ቤታቸው ከኢምባሲው የሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን ሮም ለሚገኘው የንግድ ልዑክ የክብር እራት ግብዣ በማድረጋቸው  የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ምስጋናቸውን አቀረቡ ::

ፕሬዘዳንቱ  ለተደረገው መስተንግዶ እና ለክብር እራቱ በራሳቸውና  በንግዱ ማህበረሰብ ስም አመስግነው በቀጣይ ኤምባሲው እና ምክር ቤቱ በጋራ ሊያከናውኗቸው በሚችሉ ተግባራት ዙሪያ መመካከራቸውን ገልፀዋል ።

በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የተመራው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከሜይ 6-8 -2025 ለሦስት ቀናት በጣሊያን ሬሚኒ ከተማ የተካሄደው ዓለም አቀፍ ኤክሰፖ ላይ ተሳትፎ ማድረጉ ይታወቃል።

Har’a Xaaliyaaniitti E.F.D.R. Ambaasaaddarri Imbaasichaa, Kabajamtuu Ambaasaaddar Demtu Hanbsa, waahillan isaanii waliin mana jireenyaa isaanii Roomitti irbaata  na afeeraniiru. Keessummeessaa erga Xaaliyaanii dhufee anaafis ta’e jila kanaaf naaf kennameef irbaata hadhaa dabalatee maqaa hawaasa daldalaatiin galata guddaa galcheeraaf

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia