የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የጣሊያን የእሁድ ገበያ ጉብኝት

የእሁድ ገበያ(Sunday Market) ጣልያንም አለ ::
Gabaan sanbataa xaliyaanis jira.
በሳምንት አንድ ቀን አቅመ ደካሞች አስቤዛን ጨምሮ ሌሎች ሸቀጦችን ይሸምቱበታል ፤ የኛ አገሩም ጅምሩ መልካም ቢሆንም አሁን ካለው በላይ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል:: ምክንያቱም የገቢ አቅማቸው አነስተኛ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን በእጅጉ የሚያግዝ በመሆኑ።
ከዚህም ባሻገር የአርሶ አደሮች እና የኢንደስትሪ ምርቶች አቅርቦት ትኩረት ቢሰጠው እንዲሁም የግብይት ሂደቱ ከእሁድ እስከ እሁድ (Sunday to Sunday) እንዳይሆን ጥንቃቄ ቢደረግና የትራፊክ ፍሰቱ አነስተኛ ወደሆነበት አከባቢ ላይ ቢሆን ለውጤታማነቱ አጋዥ ይሆናል እላለው ::
የጣሊያን የእሁድ ገበያ ተሞክሮም ይህን ያሳያል።
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር


Gabaa Wiixataa (sanbataa) Xaaliyaanii keessattis jira :: Torbanitti guyyaa tokko harka qaleeyi gabaa birooti bitachuu hindandeenye danda’u, kanneen akka mi’a nyaataa dabalatee. Biyyi keenya cimtee itti fufuu qabdi.
Sababni isaas humni koo waan laafaa ta’eef waliin jabaannee jirra. Qonnaan bultootaa fi oomishaalee industirii irratti xiyyeeffachuun barbaada. Wiixata hanga Wiixataatti akka hin hojjenne yoo of eegganne naannoo dhangala’aan tiraafikaa itti hir’atutti hojjenna jedha

