Aug 30, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዓመታዊ የስራ አመራር ስብሰባ ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዓመታዊ የስራ አመራር ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡
በዚህ ስብሰባ የምክር ቤቱን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም የሚገመግም ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይም ይወያያል፡፡
ምክር ቤቱን ውጤታማ ለማድረግ የሰራተኛው እና የአመራሩ ቁርጠኝነት ወሳኝ መሆኑን የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ አስገንዝበዋል፡፡



