Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 18, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በሴቶች አመራርነት (Women in Leadership) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በሴቶች አመራርነት (Women in Leadership) ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

ለአራት ተከታታይ ቀናት የተሰጠው ስልጠና ሴቶች ያላቸውን አቅም በአግባቡ እንዲጠቀሙ እና በአመራርነት ውጤት ማምጣት እንዲችሉ የሚያደርግ መሆኑ ተገልጿል ።

 

በስልጠናው ማጠቃለያ ወቅት የምክር ቤቱ ምክትል ዋና ጸሐፊ ወይዘሮ ሔለን ረታ፣ ምክር ቤቱ በተለያዩ የስልጠና ዘርፎች ለግሉ ዘርፍ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገልጸዋል።
ለሴቶች አመራሮች የሚሰጠው ስልጠናም የሴቶችን ውጤታማነትና የአመራር አቅም በማሳደግ ለላቀ ውጤታማነት እንደሚያበቃ ገልጸዋል፡፡
ምክር ቤቱ በቢዝነስ አመራር አካዳሚው የግሉን ዘርፍ የስልጠና ፍላጎት ለማርካት በበርካታ የቢዝነስ ዘርፎች ስልጠናዎችን እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia