Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 30, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከሳይፕ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለአባል የንግድ ምክር ቤቶች የሚሰጠውን የካፓሲቲ ቢውልዲግ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከሳይፕ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለአባል የንግድ ምክር ቤቶች የሚሰጠውን የካፓሲቲ ቢውልዲግ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።

ምክር ቤቱ በአማራ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በኮምቦልቻ ከተማ ለሚገኙ SME ወጣት ሴቶችና የአካል ጉዳተኞች የንግዱ ማህበረሰብ ክፍሎች የዲጂታል ማርኬቲንግና ኢ – ኮመርስ መስኮች ላይ ስልጠናውን በመስጠት ላይ ይገኛል።


ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የምክር ቤቱ የስራ አመራር ቦርድ አባል አቶ እስማኤል አሊ አንደገለጹት በዚህ ግሎባላይዜሽን ዘመን ንግድን ለማዘመንና ተወዳዳሪ ሆኖ ንግድን ትርፋማ ለማድረግ ዘመኑ የደረሰበትን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢ-ኮመርሰ ዕውቀትና ክህሎት ማዳበር ይገባል ብለዋል።

የምክር ቤቱ ም/ዋና ጸሐፊ ወ/ሮ ሄለን ረታ በበኩላቸው በስልጠናው መክፈቻ ላይ ምክር ቤቱ ለአባላት ስለሚሰጠው አገልግሎት በሰፊው ለሰልጣኞች አስገንዝበዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia