Dec 23, 2025 .
የገቢዎች ሚኒስቴር የገንዘብ ሚኒስቴርን ጠቅሶ በጻፈው ማብራሪያ፤

የገቢዎች ሚኒስቴር የገንዘብ ሚኒስቴርን ጠቅሶ በጻፈው ማብራሪያ፤
ለፋብሪካ የሰጠዉን ትርጉም እና የተሰጠዉን ትርጉም የሚያሟሉ የተሰፉ ልብሶች አምራች ድርጅቶች ኤክሳይዝ ታክስ የመክፈል ግዴታ ያለባቸዉ መሆኑን ፤ነገር ግን
ለፋብሪካ የተሰጠዉን ትርጉም የማያሟሉ ከደንበኞች ጨርቅ ተረከብዉ ወይም ራሳቸዉ ከሚያቀርቡት ጨርቃጨርቅ ዉስጥ ደንበኛዉ የመረጠዉን ጨርቅ ሰፍተዉ የሚያስረክቡ ልብስ ሰፊዎችን ግን እንደ ልብስ ስፌት አገልግሎት ሰጭዎች ስለሚታዩ እና የሚያዘጋጇቸዉ ልብሶች በልብስ ፋብሪካ እንደተመረቱ አልባሳት ስለማይቆጠሩ ኤክሳይዝ ታክስ የመክፈል ግዴታ የለባቸዉም ብሏል።
( ሙሉ መረጃው ተያይዟል)
Read the full pdf file!
የገንዘብ_ሚኒስቴር_ለፋብሪካ_የሰጠዉን_ትርጉም_እና_የተሰጠዉን_ትርጉም_የሚያሟሉ_የተሰፉ_ልብሶች_አምራች

