Oct 01, 2026 .
ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሜ በመሰየማቸው የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፋ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሜ በመሰየማቸው የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፋ።
በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ በርካታ ስራዎች አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል ያሉት የምክር ቤቱ ፕሬዚደንት ከእነዚህም መካከልም የንግድ ማህበረሰቡን መብትና ጥቅም ለማረጋገጥ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በሰጠው ልዩ ትኩረት በርካታ ውጤቶች ተመዝግበዋል ፤ ለዚህም ምስጋናችንን እናቀርባለን ብለዋል።

