Nov 18, 2025 .
15ኛው የኢትዮ – ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከጥር 27 – የካቲት 01 ቀን 2018 ዓ.ም

15ኛው የኢትዮ – ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት
ከጥር 27 – የካቲት 01 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የኢትዮጵያን ይግዙ! በሚል መሪ ሀሳብ ይካሄዳል::
በንግድ ትርዒቱ ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ፤
ድረ ገጻችንን event.ethiopianchamber.com ይጎብኙ፤ ይመዝገቡ!
አዘጋጅ: – የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፡፡

