Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 22, 2026 .

16ኛው ኢትዮ- ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከጥር 26 – 30 /2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ፤ መስቀል አደባባይ ይካሄዳል፡፡

16ኛው ኢትዮ- ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከጥር 26 – 30 /2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ፤ መስቀል አደባባይ ይካሄዳል፡፡
የኢትዮጵያን ይግዙ! በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሄደው በዚህ ዓለም አቀፍ ታላቅ ዝግጅት በርካታ የውጭ ሀገራት ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እንዲሁም የሀገር ውስጥ ድርጅቶች ምርትና አገልግሎታቸውን ይዘው ይቀርባሉ፡፡
ለገበያ ትስስር ፣ ለኢንቨስትመን እድል፣ ምርትና አገልግሎት ለማስተዋወቅ መልካም አጋጣሚ፡፡
ዝግጅቱን ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገራት የሚመጡ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ይጎበኙታል፡፡
ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ፣
ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችን event.ethiopianchamber.com ይጎብኙ! በስልክ ቁጥር በ09 11 20 07 86 ወይም በ0917 80 9005 ወይም በ0911 98 70 60 ይደውሉ!
የኢትዮጵያን ይግዙ!
አዘጋጅ- የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia