ማህበራት የምክር ቤቶች አባል መሆን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መሆኑን የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ገለፁ፡፡


ማህበራት የምክር ቤቶች አባል መሆን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መሆኑን የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ገለፁ፡፡
ምክር ቤቱ ሪፎርም ካደረገ ጀምሮ በሴቶች የሚመሩ ቢዝነሶች የአቅም ግንባታ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ይህንን የተናገሩት ከተለያዩ ማህበራት በፋይናንሻል ማኔጅመንትና በዲጅታል ማርኬቲንግ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና መጠናቀቁን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ነው ፡፡
የተሰጠው ስልጠና በዘርፉ ላይ ያላቸውን እውቀት እና ክህሎት እንደሚያሳድግላቸው ሰልጣኞች ገልፀዋል፡፡
በስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይም ከሰልጣኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራርያ ሰጥተዋል ፡፡በስልጠናዉ ማጠናቀቂያ ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል።


Waldaaleen daldaltootaafi Sekteraalee Omishaafi kenniinsa tajaajila gara garaa irratti bobba’an miseensa Mana Maree Daldalaafi Waldaalee Sekteraalee ta’uun faayidaa hunda galeessa ta’e akka argatan gargaaraa jedhani Barreessaan Olaanaa Mana Maree Daldalaafi Waldaalee Sekteroota Itoophiyaa Dr.Qananiisaa Lammii ergaa xumura leenjii ijaarsa dandeettii dubartoota Biizinasii adda addaa gaggeessaniif kennamerratti.

