Latest News
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations is stepping up efforts to strengthen cooperation between the manufacturing industry and academic institutions, with a view to turning knowledge, research and innovation into sustainable national economic development.
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምርምርንና የፈጠራ ውጤቶችን ወደ ዘላቂ አገራዊ የኢኮኖሚ ልማት በመለወጥ ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ገለጹ።
በጅማ ከተማ የተካሄደው የቡና ሩጫ እና አለማቀፍ የቡና ኤግዚቢሽን በቀጣይም በየዓመቱ አለማቀፋዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ተጠናክሮ ይቀጥላል- የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ
የዓለም ቡና ቀንን አስመልክቶ የተሰናዳው WORLD COFFEE RUN 2026 የጎዳና ላይ ሩጫ በጅማ ከተማ ተካሄደ።
ቡና የኢትዮጵያ ታሪካዊ መለያ፣ የባህላችን አካል እና የኢኮኖሚያችን ምሰሶ ነው።
በኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የተሰናዳው የ2019 ዓለም አቀፍ የቡና ኤግዚቢሽን በጅማ ከተማ ተከፍቷል።