Feb 26, 2025 . የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ምክክርየኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብሰብ አባፊራ ፣ ም / ፕሬዚዳንት ዶ/ር አይደለም አባይነህ እና ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እና ሌሎች አመራሮች ጋር በጋራ በሚከናወኑ ሥራዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡ Previous Post ለተሻለ የኢኮኖሚ ለውጥ መንግሥትና የግሉ ዘርፍ ይተባበሩ- ም/ጠቅላይ ሚኒሥትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ Next Post Dr. Kenenisa Lemi SG of ECCSA wet with Mr. Mohisna Wadh Alameri, representative of SINAHA, UAE