Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

የ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት

ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት  የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመላው ህዝባችን እና የንግዱ ማኅበረሰብ  አዲሱ ዓመት የጤና፤ የሰላም እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ይመኛሉ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለግሉ ዘርፍ እድገት አመቺ የሚሆን ንቁና አስቀድሞ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የምክር ቤት አሰራር ሥርዓት ሰፍኖ ማየት፣ የሚለው ራዕዩን ዕውን ለማድረግ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአዲስ የአሰራር እና አስተሳሰብ ወደተግባር መግባቱን እያበሰርን፤ በዚህም ስትራቴጂካዊ ግቦቻችንን እንደምናሳካና የግሉ ዘርፍ ዘመኑን በሚዋጅ ደረጃ ለማድረስ እንደምንሰራ ቃል እንገባለን ፡፡

በድጋሚ አዲሱ ዓመት የጤና፤ የሰላም እና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት  ፕሬዚዳንት ስብስብ አባፊራ

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia