የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋ/ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ ከIESG Program for Ethiopia at IFC አማካሪ ጺዮን አድማሱ ጋር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋ/ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ ከIESG Program for Ethiopia at IFC አማካሪ ጺዮን አድማሱ ጋር ተወያዩ፡፡
የአነስተኛእና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አቅምን ለማሳደግ በስልጠናና በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ የንግድ ማሳላጥ ስራዎችን በጋራ ለማከናወን በሚቻልባቸው ማዕቀፎች ዙሪያ በተደረገው በዚህ ውይይት ሁለቱ ተቋማት ማለትም ምክር ቤቱና Viamo በጋራ ለመስራት በሚችሉባቸው ተግባራት ዙሪያ ከመግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡
The Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Dr. Kenenisa Lemie met with Tsion Admassu, Consultant for the IESG Program for Ethiopia at IFC, to discuss potential collaboration opportunities between the Chamber and Viamo.
Viamo, a leader in digital engagement, specializes in providing scalable and accessible training and advisory services through AI-driven platforms.
The collaboration aims to reach out to a majority of the Chamber’s member organizations, especially SMEs, providing them with training and advisory

