Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 27, 2025 .

የ137ኛው የቻይናው የወጭ እና ግቢ ንግድ ትርኢት (CANTON FAIR) ፕሮሞሽን …

የ137ኛው የቻይናው የወጭ እና ግቢ ንግድ ትርኢት (CANTON FAIR) ፕሮሞሽን ሴሚናር በሥካይላይት ሆቴል ተካሄደ።

በዚህ ዝግጅት የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሣ ለሚ(ተባባሪ ፕሮፌሰር)፣ የቻይና የውጭ ንግድ ማዕከል ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ዡ ጂያንሸንግን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል።

ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ ከማእከሉ ጋር የመግባቢያ ሥምምነት መፈራረማቸውን ጠቅሠው ምክር ቤቱ እንደ ካንቶን ንግድ ትርኢት ባሉ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶች የኢትዮጵያ ቢዝነሶች እንዲሣተፉ የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ ሲሆን ከመጋቢት 4 እሥከ 8/2017 ዓም በምክር ቤቱ የተዘጋጀው የንግድ ትርኢትም ለሀገር ውሥጥና ለውጭ ሀገራት ኩባንያዎች ትልቅ የገበያ እድል የሚፈጥር መሆኑን አብራርተዋል።

በቻይና የውጭ ንግድ ማእከል የሚካሄደው የወጭ እና ገቢ ንግድ ትርኢት በየዓመቱ በሚያዝያ ወር የሚካሄድ ሲሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ ከመላው ዓለም የተለያዩ ኩባንያዎች የሚሣተፉበት ትርኢት ነው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia