Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Aug 04, 2025 .

የአዲስ ቻምበር የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተቋሙ የ2018 በጀት አመት የስራ እና የበጀት እቅድ እንዲሁም ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፡፡

   

የአዲስ ቻምበር የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተቋሙ የ2018 በጀት አመት የስራ እና የበጀት እቅድ እንዲሁም ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፡፡

በቢሸፍቱ እየተካሄደ የሚገኘውን የውይይት መድረክ በንግግር የከፈቱት የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ እንደተናገሩት የ 2018 እቅድና በጀት ምክር ቤቱ የተቋቋመበትን አላማ ለማስፈፀም እና ተቋሙን ወደ አንድ ምእራፍ ለመውሰድ የሚረዳ ተደርጎ መታቀዱ የዚህን በጀት አመት ልዩ ያደርገዋል ብለዋል፡፡

የምክር ቤቱ ዋና ፀሀፊ መሰረት ሞላ( ዶ/ር) በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው እንዳሉት ምክር ቤቱ በአዲሱ በጀት አመት የጀመራቸውን የሪፎርምና የለውጥ ስራዎች በአግባቡ የሚቀጥልበት ፤ የተነደፈው አዲስ የ 3 አመት የስትራቴጂክ እቅድ ትግበራ እውን የሚሆንበት፤ የንግዱ ማህበረሰብ እውነተኛ ድምፅ የሚሆንበት፤ አባላትን በሰፊው ለመመልመል የቅርንጫፍ ጉዳዮች ላይ ርብርብ የሚደረግበትና አገልግሎቱን ተደራሽ የሚያደርግበት እቅድ መሆኑን ተናግረዋል፡ ፡

የአዲስ አበባ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) የ2018 እቅድ፤ መልካም እድሎችና ተግዳሮቶች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛል፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia