Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 16, 2025 .

የ2017 ዓ.ም የወጪ ንግድ አፈፃፀምና የ2018 በጀት ዓመት የሀገራዊ የወጪ ንግድ እቅድና የሁለት ወራት አፈፃፀም ዙሪያ ከላኪዎች ጋር ተወያይተናል፡- ዶክተር ካሳሁን ጎፌ

የ2017 ዓ.ም የወጪ ንግድ አፈፃፀምና የ2018 በጀት ዓመት የሀገራዊ የወጪ ንግድ እቅድና የሁለት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ከላኪዎች ጋር ውይይት አካሂደናል::
▶️ በ2017 በጀት አመት እንደ ሀገር ከፍተኛ እምርታ ካስመዘገብንባቸው የልማት መስኮች መካከል አንዱና ዋነኛው የወጪ ንግዳችን ነው። በባጀት አመቱም ከጠቅላላው የውጪ ንግዳችን 5.15 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅደን 8.3 (161.33%) ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማግኘት ችለናል።

▶️ ይህ ውጤት እንድመጣ የላኪዎች አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነበር፣ በሚኒስቴር መስሪያቤታችንም በወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸውን ላኪዎች በ2ኛው ንግድ ሳምንታችን መሸለማችን ይታወቃል።

▶️  በ2018 በጀት አመትም  ከውጪ ንግድችን 9.4 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር  ለማግኘት አቅደን እየሰራን እንገኛለን። በዛሬ መድረካችን ከላኪዎች በ2017 በጀት ዓመት በስራ ሂደት እንደ ተግዳሮቶች የተነሱ ችግሮችን በመፍታት በወጪ ንግዳችን ያቀድነውን እቅዳችንን ለማሳካትና የውጭ ምንዛሬ ገቢ ለማሳደግ በቁርጠኝነት የሚንሰራ ይሆናል።

ዶክተር ካሳሁን ጎፌ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒሰትር

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia