Oct 02, 2025 .
የአሳላ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሰላ ከተማ ለሚገኙ ነጋዴዎች እና አምራቾች ፋይናንስ በማቅረብና የተሻለ አገልግሎት በመስጠት ላደረገው አስተዋጽኦ እውቅና መስጠቱ ይበረታታል፡- አቶ ሰብስብ አባፊራ


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የአሳላ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሰላ ከተማ ለሚገኙ ነጋዴዎች እና አምራቾች ፋይናንስ በማቅረብና የተሻለ አገልግሎት አሰጣጥን ተግባራዊ በማድረግ ላደረገው አስተዋጽኦ እውቅና መስጠቱ እጅግ የሚበረታታና የሚያስመሰግን ተግባር መሆኑን ገለጹ።
ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው ለምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አቶ አድማሱ ድሪባም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።



