Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 14, 2025 .

በዘንድሮ የበጀት አመት 427 ሺህ ቶን የሆርቲካልቸር ምርት ወደ ውጭ ሃገራት በመላክ 735 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል፡- አቶ አዲሱ አረጋ

▶️ በዘንድሮ የበጀት አመት 427 ሺህ ቶን የሆርቲካልቸር ምርት ወደ ውጭ ሃገራት በመላክ 735 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት አቅደን በመስራት ላይ እንገኛለን።

የግብርና ሚኒስትር አቶ አዲሱ አረጋ

❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
▶️ ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች እና ላኪዎች ጋር  የሆርቲካልቸር ልማት እና ኤክስፖርት ማሳደግ ላይ ያተኮረ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።

▶️ ሀገራችን ኢትዮጵያ በዘርፉ ያላትን ዕምቅ አቅም ተጠቅማ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆርቲካልቸር አምራች እና ላኪ እንድትሆን ለማስቻል የመሬት አቅርቦት፣ የፋይናንስ፣ የሎጂስቲክስ፣ የመዳረሻ ገበያ እና ሌሎች ከዘርፉ ልማት ጋር የተያያዙ ችግሮችን  በጠንካራ የክትትል እና ድጋፍ ስርዓት እንዲሁም በቅንጅት መፍታት በምንችልባቸው አቅጣጫዎች ላይ መግባባት ፈጥረናል።

▶️ በዘንድሮ የበጀት አመት 427 ሺህ ቶን የሆርቲካልቸር ምርት ወደ ውጭ ሃገራት በመላክ 735 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት አቅደን በመስራት ላይ እንገኛለን።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia