Oct 16, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራ ልዑክ ቡድን በአፍሪካ ንግድና ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተሳትፎ እያደረገ ነው።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራ ልዑክ ቡድን በአፍሪካ ንግድና ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተሳትፎ እያደረገ ነው።
ፕሬዚዳንቱ እንደገለጹት ዛሬ በቱርክ ኢስታንቡል ቱርክዬ ላይ እየተደረገ ያለው ፎረም ላይ ውጤታማ ተሳትፎ እየተደረገ ነው።

The President of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, Sebsibe Abafira Abajobir, is leading a high-level delegation participating in the Africa Trade and Economic Forum.
According to the President, the Forum which is currently taking place in Istanbul, Turkey is being conducted successfully with productive participation from Ethiopian business community.

Har’a, Waltajjii Daldalaa fi Diinagdee Turkii-Afrikaa Turkii Istaanbulitti gaggeeffamaa jiru irratti jila daldalaa Itoophiyaa dursaa jira.

