Oct 19, 2025 .
በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት መሠረት የጉምሩክ ቀረጥ ምጣኔ ቅናሽ ተፈፃሚ የሚሆንባቸው 24 አባል አገራት የትኞቹ ናቸው?

በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት መሠረት የጉምሩክ ቀረጥ ምጣኔ ቅናሽ ተፈፃሚ የሚሆንባቸው 24 አባል አገራት የትኞቹ ናቸው?
ምክንያቱስ? ቀሪ ፈራሚ አገራቱስ ለምን አልተካተቱም ?
በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ስምምነት የዕቃዎች ቀረጥ ምጣኔ ቅነሳ ማስፈፀሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 574/2017 ምን ይላል?
መልሱን ከተያያዘው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ደብዳቤ ያገኙታል። (ተያይዟል)

