Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 23, 2025 .

በኢትዮጵያ የ1 ግራም ወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በማሻቀብ ወደ 29,900 ብር መድረሱ ተነገረ።

▶️ በኢትዮጵያ የ1 ግራም ወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በማሻቀብ ወደ 29,900 ብር መድረሱ ተነገረ።

▶️  የአንድ ግራም ወርቅ ዋጋ በደረሰኝ (ከታክስ ጋር) ሲሰላ እስከ 29,900 ብር ደርሷል። የወርቁ ዋጋ ብቻዉን (ታክስ ሳይጨመር) ደግሞ 26,000 ብር ሆኗል።

▶️ በተመሳሳይ፣ አንዳንድ የሀገር ውስጥ ገበያ ዋጋዎች እንደሚጠቁሙት የወርቁ ዋጋ 25,000 ብር ሆኖ፣ ከእነ ደረሰኝ ሲሰላ ደግሞ 28,750 ብር መሆኑን ለመረዳት ተችሏል።

▶️ ይህ የወርቅ ዋጋ መጨመር በሀገር ውስጥ ያለውን የዋጋ ግሽበት እና ዓለም አቀፍ የወርቅ ገበያ መለዋወጥን የሚያመለክት እንደሚሆን ባለሞያዎች አስረድተዋል።

▶️ በተለይ የዋጋዉ መለዋወጥ የተስተዋለዉ ከሳምንታት በፊት ሲሆን ይህም በአንዱ የወርቅ ዋጋ ላይ ከ 2 ሺህ እስከ 3 ሺህ ብር ጭማሪ መደረጉን ካፒታል ዘግቧል።

▶️ የዚህ የዋጋው መናር በጌጣጌጥ ገበያ እና በወርቅ ተጠቃሚዎች ላይ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር የሚናገሩት ባለሞያዎቹ አሁን የዚህ የዋጋ መለዋወጥ የሚቀጥል እንደሚሆን አፅንኦት በመስጠት ተናግረዋል። capitalethiopia

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia